ከይር ቮክስ አፍሪካ

ከይር ቮክስ አፍሪካ

ቪድዮ YouTube

ከአፄ ቴዎድሮስ እስከ አብይ አህመድ | ነገስታት ሲታወሱ The History of Ethiopian Kings from King Tewodros to Abiy Ahmed

on | 2026-03-06 00:36:49 on2026-03-06 15:51:20

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin


ከአፄ ቴዎድሮስ እስከ አብይ አህመድ |  ነገስታት ሲታወሱ The History of Ethiopian Kings from King Tewodros to Abiy Ahmed

ይህ ቪዲዮ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ንጉሳዊ ቅርሶች እና የስፖርት ድሎችን በአጭር ጊዜ የሚያቀርብ ልዩ ይዘት ነው። ከአፄ ቴዎድሮስ እስከ አፄ ኀይለ ስላሴ ያለውን የንጉሳዊ ታሪክ፣ የነገስታት ዘውዶችና ልብሶች እንዲሁም የኢትዮጵያን የስፖርት ክብር የሆነውን የአበበ ቢቂላ ድል እና የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት እንመልከታለን።

እንዲሁም ከመንግስቱ ኀይለ ማርያም ዘመን እስከ ዛሬ ያለውን የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዞ እንመለከታለን። 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ 👉 የኢትዮጵያን ታሪክ እና ታላቅ ስኬቶች ለማወቅ ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱ። 👍 ከወደዱት Like, Share, Subscribe ያድርጉ! Join this channel to get access to perks: https://www.youtube.com/channel/UC9iuSky8gckJGBEbby8j5Ow/join #Ethiopia #EthiopianHistory #AbebeBikila #HaileSelassie #EthiopianKings #AfricanHistory #EthiopianHeritage #EthiopianAthletics #HistoryOfEthiopia #KeyirVoxAfrica


አስተያየትዎን ይተው