on | 2025-10-27 10:14:43
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin
ከይር ዜና:- ከብሔራዊ ቲያትር ጀርባ የሚሰሩ ከደርዘን በላይ የመጻሕፍት መደብሮች፣ ጥቅምት 18፣ 2025 የወረደው አስተዳደር ፅህፈት ቤት የደረሳቸው ውሳኔ መሰረት በአስቸኳይ ቦታውን ለመልቀቅ እንዲዘጋጁ ተነግሯቸዋል።
ከ20 ዓመታት በላይ፣ እነዚህ የኮንቴይነር ሱቆች ለመጽሐፍ አፍቃሪዎች መልህቅ ሆነው ቆይተዋል::
ከደርዘን በላይ የሚቆጠሩ የመፃህፍት ሻጮች የኑሮ መተዳደሪያቸው ካደረጉት የመጻሕፍት ንግድ ባዶ እጃቸውን ሊያስቀራቸው መሆኑን በመፍራት ተለዋጭ ምትክ ቦታ ጠይቀዋል::
ይሁን እንጅ ከወረዳ አስተዳደሩ የተሰጣቸው ምላሽ እንደሌለ ተናግረዋል::
በወላይታ ብሔር ዘንድ ልዩ ቦታ የሚሰጠው "ጊፋታ”
በቶኪዮ የወርቅ መርገም አልሰበር ያላት ኢትዮጲያ