ከይር ቮክስ አፍሪካ

ከይር ቮክስ አፍሪካ

ቪድዮ YouTube

ቅድሚያ ለ20/80 እና 40/60 ይሰጣል? ገላን ጉራ፣ ጀርመን አደባባይ፣ አቧሬ

on | 2026-03-01 16:29:03

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin


ቅድሚያ ለ20/80 እና 40/60 ይሰጣል? ገላን ጉራ፣ ጀርመን አደባባይ፣ አቧሬ

መልካም ዜና ለ97ና 2005 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች! 🎉 በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ሃላፊና ም/ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ፍቃዱ ሃይሉ፣ የ97ና 2005 ተመዝጋቢዎች ላይ አዎንታዊ ምላሽ ተሰጥቷል። 🏘️ አዳምጡት፣ ያጋሩት፣ ያሳውቁ! ✨ የ20/80 እና 40/60 ፕሮገራሞች ኮንዶሚኒየም ቤት ተመዝጋቢዎች በተመረጡ አካባቢዎች ቅድሚያ እየተሰጣቸው ነው። ይህ ውሳኔ የመኖሪያ ቤት እጥረትን ለመቀነስ፣ የተመዝጋቢዎችን ተስፋ ለማጠናከር እና የከተማ ልማትን ለማፋጠን የተወሰደ ነው። ተመዝጋቢዎች ስለ መመዝገብ፣ መመሪያዎች እና የቀጣይ እርምጃዎች ዝርዝር መረጃ ያግኙ። Good news for the 97 & 2005 condominium registrants in Addis Ababa! 🎉 According to Engineer Fekadu Hailu, Deputy CEO of the Addis Ababa Housing Development Corporation, a positive response has been given regarding the registrants. 🏠 Stay tuned, share the update, and spread the word! ✨ #Condominium, #AddisAbabaHousing, #97and2005Registrants, #housingdevelopment , #GoodNews #ethiopia #keyirvoxafrica #ethiopianews #abiyahmed #adanechabebi #ኮንዶሚኒየም, #97እና2005, #አዲስአበባቤቶች, #ቤትልማት, #አዲስቤት Priority is being granted to registrants of the 20/80 and 40/60 condominium housing programs in selected areas. This initiative aims to address housing shortages, strengthen public confidence among registered applicants, and accelerate urban development. Eligible registrants can find updates on allocation procedures, requirements, and the next steps related to condominium housing in these locations. #20_80ፕሮገራም #40_60ፕሮገራም #ኮንዶሚኒየም #የመኖሪያቤት #ቅድሚያ #አዲስአበባ #የከተማልማት #የቤትፕሮጀክት #EthiopiaHousing Join this channel to get access to perks: https://www.youtube.com/channel/UC9iuSky8gckJGBEbby8j5Ow/join


አስተያየትዎን ይተው