ከይር ቮክስ አፍሪካ

ከይር ቮክስ አፍሪካ

ቪድዮ YouTube

ቀጥታ ከአርሶ አደሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ | የኅብረት ሥራ ኤግዚቢሽንና ባዛር

on | 2026-02-06 17:00:25

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin


ቀጥታ ከአርሶ አደሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ  | የኅብረት ሥራ ኤግዚቢሽንና ባዛር

በ2018 ዓ.ም የኅብረት ሥራ ማህበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል በደመቀ ሁኔታ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በባዛሩ የአርሶ አደርና የፋብሪካ ምርቶች በብዛትና በጥራት ለአዲስ አበባና ሸገር ሲቲ ነዋሪዎች በፍትሃዊ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ቀጥታ ከአምራቾች እየቀረቡ ነው።

ኤግዚቢሽኑ እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፣ አምራችና ሸማች መካከል የቀጥታ ግብይት ስርዓትን በማጠናከር ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት አስፈላጊ ሚና እየተጫወተ ነው።

The 2018 Cooperative Societies Exhibition and Bazaar is continuing at the Addis Ababa Exhibition Center, offering agricultural and factory products directly from producers to consumers at fair and affordable prices.

Residents of Addis Ababa and Sheger City can access quality farmers’ products through a direct producer–consumer trading system, strengthening fair trade and supporting national economic growth.

The exhibition will run until Tir 30, 2018 (E.C.), creating a vital platform that links farmers, cooperatives, and consumers in one marketplace.

#CooperativeSocieties, #CooperativeBazaar, #ExhibitionAndBazaar, #AddisAbabaExhibitionCenter, #FarmersMarket, #AgriculturalProducts, #FactoryProducts, #AffordablePrices, #FairTrade, #DirectTrade, #ProducerConsumerTrade, #EthiopianCooperatives, #FarmersProducts, #MarketBazaar, #EconomicImpact, #AddisAbaba, #ShegerCity, #EthiopiaTrade, #ኅብረትሥራ, #የአርሶአደርምርት, #ተመጣጣኝዋጋ 



አስተያየትዎን ይተው